Gebeya Addis Lite

Android app by skylink_technologies. Shopping · skylink_technologies

Store rating
Unknown
Store rating count
Unknown
Download price
Free to download
In-app purchases
Not listed in captured metadata
Version
1
Listing last refreshed
2026-09-12

View the original store listing

Store description excerpt

ገበያ አዲስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የኦንላይን መገበያያ ሲሆን ሻጮች በቀላሉ እንዲሸጡ እንዲሁም ገዢዎችም የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው የሚፈልጉትን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲገበዩ ያግዛል። ለሻጮች 2ዓይነት የመሸጫ መንገዶች አሉን… 1ኛ…የሻጭ(Vendor) አካውንት በመክፈት የራሶት የሆነ ሱቅ በገበያ አዲስ ላይ ኖሮት ሱቆትን የሚቆጣጠሩበት እና በማንኛውም ጊዜ የለጠፉትን ዕቃ ኤዲት ወይም ዲሌት ማድረግ፣ ሲታዘዙ የሚመለከቱበት እንዲሁም ብዙ አማራጮች ያሉት ነው 2ኛ… ሁለተኛው አማራጭ የሻጭ (Vendor) አካውንት መክፈት ሳይጠበቅቦት በማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶ ወይም በስልክ ቁጥሮትና በኢሜል በመግባት (Post For Free) ላይ የሚለጥፉበት ሲሆን Description ላይ ስልክ ቁጥሮትን በማስቀመጥ ከገዢዎችዎ ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ነው። ለገዢዎች… ደንበኞቻችን ከገበያ አዲስ ዕቃዎችን መግዛት ሲፈልጉ የሚፈልጉት ዕቃ ከለር እና ቁጥር ካለው መርጠው ወደ Cart Add በማድረግ(በዛ ሰዓት ማዘዝ ካልፈለጉ ወድ Wish list በማስገባት በሌላ ጊዜ ማዘዝ ይችላሉ) እና Cart ውስጥ በመግባት ያሉበትን ወይም የሚቀርቦትን አካባቢ ZipCode መርጠው Shipping ላይ Change Adressን በመንካት የመረጡትን zipcode በማስገባት እና Update በማድረግ የሚከፍሉትን የDelivery ዋጋ ማወቅ ይችላሉ። ቀጥሎም Checkout ላይ የሚመቾትን የክፍያ አማራጭ በመምረጥ ማዘዝ ይችላሉ። ተጨማሪ ነገር… አካውንት ሲከፍቱ የገበያአዲስ ዋሌት ይኖሮታል፡ ዕቃዎችን በሚገዙበት ጊዜ ዋሌትዎ ላይ Bonus ያገኛሉ እንዲሁም መጀመሪያ አካውንት ሲከፍቱ፣በየቀኑ መተግበሪያችንን ሲጎበኙ እንዲሁም ዋሌት ውስጥ ገብተው Referrals ውስጥ ገብተው የእርሶን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ለወዳጆት ሲያጋሩ እና ወዳጆችዎ አካውንት ሲከፍቱ እርሶ Bonus ያገኛሉ። እንዲሁም ከዋሌትዎ ለሌላ ሰው ማስተላለፍ እና ወደ ዋሌትዎ ገንዘብ በማስገባት በማንኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ከዋሌትዎ በመክፈል ማዘዝ ይችላሉ።

Review coverage

AppRill has captured 0 reviews for this app. This is a collected sample, separate from the store rating count. Latest review capture: Not captured yet.

Recent captured chart positions

No chart positions have been captured for this app yet.

Chart position, rating count and review coverage do not establish downloads, revenue or profit. Understand the differences.