Ethiopian የግድግዳ ግጥም ጥቅሶች
Android app by OromNet Software and Application Development. Lifestyle · OromNet Software and Application Development
- Store rating
- 5 / 5
- Store rating count
- 187
- Download price
- Free to download
- In-app purchases
- Not listed in captured metadata
- Version
- 3.53
- Listing last refreshed
- 2026-09-15
View the original store listing
Store description excerpt
የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች ገጣሚው ማነው? የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው፡፡ ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት፡፡ እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም፡፡ እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን፡፡ Once downloaded it works Offline. Please rate our app in the Google Play store. ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Ethiopia
Review coverage
AppRill has captured 0 reviews for this app. This is a collected sample, separate from the store rating count. Latest review capture: Not captured yet.
Recent captured chart positions
No chart positions have been captured for this app yet.
Chart position, rating count and review coverage do not establish downloads, revenue or profit. Understand the differences.