የበገና መዝሙሮች ቁጥር|ቅኝት|ክራር|Begena
Android app by Nigat Systems. Books & Reference · Nigat Systems
- Store rating
- 4.56 / 5
- Store rating count
- 1200
- Download price
- Free to download
- In-app purchases
- Not listed in captured metadata
- Version
- 1.3
- Listing last refreshed
- 2026-09-14
View the original store listing
Store description excerpt
በገና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የዜማ መሳሪያ ሲሆን በዋናነት ለመለኮታዊ የእግዚአብሔር ፈቃድ ማስፈጸሚያ ማለትም ለምስጋናና ለልመና የሚያገለግል ነው። በገና ከብሉይ ኪዳን የመጀመሪያ መጽሐፍ ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ መጨረሻው የአዲስ ኪዳን መጽሐፍ ዮሐንስ ራእይ ድረስ አገልግሎቱ የተጠቀሰ እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ የዜማ መሳሪያ ነው። የዚህ መተግበሪያ ዋና ዓላማ በገና ለሚደረድሩ እንዲሁም ለሚማሩ በቀላሉ በርካታ መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ቅኝታቸውን በማግኘት እግዚአብሔርን በበገና እንዲያመሰግኑ እንዲሁም እንዲለማመዱ ነው። በተጨማሪም ክራር ለሚለማመዱ በቁጥር የተቀመጠ መለማመጃ ስለሌለ የበገና መዝሙሮችን ቁጥራቸውን ለክራር እንዲያመች በማድረግ በመቀየር መሠረታዊ ልምምድ ማድረግ ለሚፈልጉ እንዲያግዝ የክራር ቁጥርም አካቶ ይዟል።
Review coverage
AppRill has captured 119 reviews for this app. This is a collected sample, separate from the store rating count. Latest review capture: 2026-09-14.
Recent captured chart positions
No chart positions have been captured for this app yet.
Chart position, rating count and review coverage do not establish downloads, revenue or profit. Understand the differences.