አርካኑል ኢስላም ቁጥር 3 أركان الإسلم

Android app by Huda Soft. Education · Huda Soft

Store rating
Unknown
Store rating count
Unknown
Download price
Free to download
In-app purchases
Not listed in captured metadata
Version
1.0
Listing last refreshed
2026-09-12

View the original store listing

Store description excerpt

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 131-180 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው። መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦ ✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣ ✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል። ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ። የቀረውን ደርስ በቁጥር 1 እና 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ። ※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 1 አፕ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.hudasoft ※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርደው ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ። መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው። የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኋለን። ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን። hudasofts@gmail.com ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ

Review coverage

AppRill has captured 0 reviews for this app. This is a collected sample, separate from the store rating count. Latest review capture: Not captured yet.

Recent captured chart positions

No chart positions have been captured for this app yet.

Chart position, rating count and review coverage do not establish downloads, revenue or profit. Understand the differences.